ቤተክርስቲያንና ዜናዎች

የአገልግሎትና የሁነቶች ዜናዎች

የሆሳዕና መንበረ ጵጵስና ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ፈለገ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ወቅታዊ መረጃዎች

ወደ ዜናዎች ተመለስ ሰንበት ትምህርት ቤት
October 10, 2026 3 ደቂቃ ንባብ
News Article Header Image
ዜና ፈለገ ህይወት
የሆሳዕና መንበረ ጵጵስና ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ፈለገ ህይወት ሰንበት ት/ቤት ያዘጋጁት 38ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል የመጀመሪያ ቀን ጉበኤ ተከናወነ። ሆሳዕና ማምበረ ጵጵስና ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ፈለገ ህይወት ሰንበት ት/ቤት ያዘጋጁት 38ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል የመጀመሪያ ቀን ጉበኤ ተከናወነ። በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን በሀ/ስ/ሀ/ስብከት በሆሳዕና መንበረ ጵጵስና ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ፈለገ ህይወት ሰንበት ት/ቤት ያዘጋጁት 38ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል መስከረም 29 01 2019 ዓ/ም ተላላቅ አባቶች መምህራንና ዘማሪያን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።።
አጋራ: